ይህ የምትመለከቱት ምስል በ1987 ዓ.ም ቤተክርስቲያን ገና ለጋ በነበረችበት ወቅት በወላይታ ምድር የመጀመሪያውን የመዝሙር ካሴት ለቤተክርስቲያንቱ ያበረከቱ የቀድሞ መዘምራን በገንደባ ቤቴል ጉባኤ በጋራ ሲያዜሙ የሚያሳይ ምስል ነው።
ያኔ ብዙ ጭንቅና ስደት በነበረበት ጊዜ በተስፋ እንደ ትንቢት የዘመሩት መዝሙር እንዲህ ይላል፦
"ሁለትና ሶስት ሆነን ባንተ ፊት ስንጸልይ ሲናለቅስ፣ የሚንገባበት ስፍራ አጥተን ምን እንሁን ብለን ባንተ ፊት እየወደቅን፣ ያ የጭንቅ ዘመን አልፎ በዚህ ባማረ ስፍራ አቁመኸናል፣ ቁጥር ስፍር የሌለውን ህዝብ አንተ አምጥተሃል ለአብርሃምና ለይስሐቅ የገባኸውን ማላ አስበሃል፣ እንደዚሁ ተሸክመህ ሁላችንንም ወደሚንናፊቃት አገር ወደ ጽዮን አድርሰን"
ዛሬ ቤተክርስቲያን ለዚህ ደረጃ የደረሰችው እንዲሁ በቀላሉ አይደለም፣ ስለዚህ ወንጌል ብዙ የተከፈለ ዋጋና መስዋዕትነት አለ። በገዛ ደሙ የዋጃትን ቤተክርስቲያንን እንዲህ ያበዛት ያሰፋት አምላክ ኢየሱስ ለዘላለም የተባረከ ይሁን። አሜን!
@zemeru