በግብፅ ፕሬዚዳንት አብድልፈታህ አልሲሲ በተገኙበት የልደት በዓል ተከበረ
የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ታዎድሮስ ዳግማዊ የግብፅ ኮፕቲክ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ፓትርያርክ መሪነት የሀገሪቱ ርዕሰ ብሔር በተገኙበት በኮፕቲክ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን በድምቀት ተከብሯል።
Via ተዋህዶ ሚዲያ ማዕከል
#ዳጉ_ጆርናል