ባለሃብቱ ዶክተር ዘርኡ ገብረሊባኖስ በዓለም አቀፍ ደረጃ ተፅዕኖ ፈጣሪ ከሆኑት 100 ሰዎች መካከል አንዱ ሆነው ተመርጠዋል!
በዛሬው እለት በእንግሊዝ ምክር ቤት ለንደን ከተማ ተገኝተው ሽልማታቸውንም ወስደዋል።
በሰላማዊ ነጋሲ
#ዳጉ_ጆርናል
በዛሬው እለት በእንግሊዝ ምክር ቤት ለንደን ከተማ ተገኝተው ሽልማታቸውንም ወስደዋል።
በሰላማዊ ነጋሲ
#ዳጉ_ጆርናል