ሲንጋፖር ተጠጋግተው የሚንቀሳቀሱ ዜጎቿን በገንዘብ እና እስር ልትቀጣ ነው።
በኮሮና ቫይረስ የተነሳ መጠጋጋትን የከለከለችው ሲንጋፖር ይህንን ህግ የሚተላለፉ ዜጎችን በ6 ወር እስር እና 6990 የአሜሪካን ዶላር(225 ሺ ብር) እንደምትቀጣ አስታውቃለች።683 ሰዎች በቫይረሱ የተያዙ ሲሆን የ2 ሰዎች ህይወት አልፏል።