በስፔን የኮሮና ቫይረስ እንዴት በፍጥነት ሊሰራጭ ቻለ?
በፌብራሪ 19/2020 የስፔኑ ቫሌንሺያ ክለብ 2500 ደጋፊዎች ለሻምፒዮንስ ሊግ ጨዋታ ከ40 ሺ የአታላንታ ክለብ ደጋፊዎች ጋር በጣሊያኗ ቤርጋሞ ከተማ ጨዋታዉን ተከታትለዉ ይመለሳሉ፡፡ይህ ከሆነ ከቀናት በኃላ የቫይረሱ ስርጭት በስፔን በከፍተኛ ፍጥነት ተስፋፋ፡፡
በስፔን በኮሮና በመጀመሪያ የተያዙት የቫሌንሺያ ስፖርት ክለብ ደጋፊዎች፣ተጫዋቾችና የስፖርት ጋዜጠኞች ናቸዉ፡፡
የቤርጋሞ ከተማ ከንቲባ ጎሪ ቫይረሱ የተስፋፋዉ እዚህ ጋር ነበር ብለዋል፡፡ሙሉዉን የጋዜጠኛና ደራሲ ትሪምሌት ጽሁፍ ጋርዲያን ላይ ታገኙታላችሁ፡፡