በኬንያ በለይቶ ማቆያ ክፍል ውስጥ የነበረችው ሴት እራሷን ማጥፋቷ ተሰማ።
በኬንያ ናኩሩ ግዛት ከደቡብ አፍሪካ የመጣችው ግለሰብ በለይቶ ማቆያ ውስጥ የነበረች ቢሆንም ራሷን ማጥፋቷ ተሰምቷል።በ20ዎቹ የእድሜ ክልል ውስጥ እንደነበረች ተነግሯል።
@zena24now