የኢትዮ ፎረም ጋዜጠኛ ያየሰው ሸመልስ በቁጥጥር ስር ዋሉ
በሚል የዘገቡት የኢትዮ ፎረም ጋዜጠኛ ያየሰው ሽመልስ ዛሬ በቁጥጥር ስር መዋላቸውን አዲስ ማለዳ በጠቅላይ ዓቃቤ ሕግ ካሉ ምንጮቿ አረጋግጣለች፡፡
‹‹ግለሰቡ በሕጉ መሰረት በ 48 ሰዓታት ውስጥ ፍርድ ቤት ይቀርባሉ ያሉት ምንጫችን የሀሰተኛ መረጃ እና የጥላቻ ንግግርን ለመከላከል የወጣው አዋጅ በነጋሪት ጋዜጣ ስላልታተመ በመደበኛው የወንጀል ህግ ይዳኛሉ፣ የሚከሰሱበትን አንቀፅ ግን ለግዜው መናገር አልችልም›› ብለዋል፡፡
Via:- Addis Maleda
@zena24now