በአሜሪካ የሰብዓዊ መብት መሪ የነበሩት ጆሴፍ ሎወሪ በ 98 ዓመታቸው ህይወታቸው አልፏል።
ግለሰቡ የክርስቲያን ሊደርሺፕ ኮንፈረንስ መስራች አባላት አንዱ እንደነበሩ የታሪክ መዝገባቸው ያሳያል።
በ 2009 የአሜሪካ የቀድሞው ፕሬዚዳንት ባራክ ሁሴን ኦባማ ፤ በሀገሪቱ ትልቅ ስፍራ የሚሰጠዉንና የነፃነት ሜዳልያ ሽልማት አበርክተውላቸዋል።
@zena24now