ትራምፕ ለኮሮና ቫይረስ ታማሚዎች ቬንትሌተር ይሰራ ዘንድ ጄነራል ሞተርስን ጠይቀዋል።
"ጄነራል ሞተርስ ጊዜ እያባከነ ይገኛል። የአሜሪካውያን ህይወት ለመታደግ በተግባር ማሳየት ይጠበቅበታል" ብሏል።
አሜሪካ በአሁኑ ሰዓት 184,256 በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሲሆን ከዓለም ቀዳሚውን ስፍራ ይዛለች።
ጄነራል ሞተርስ በሲያትል መቀመጫውን ያደረገ የህክምና ግብዓት አምራች ነው።
@zena24now