በኢትዮጵያ በኮሮና ቫይረስ ከተያዙ16 ሰዎች ውስጥ አንዱ ሙሉ በሙሉ ማገገሙን የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ አስታወቁ።
ዶክተር ሊያ በፌስቡክ ገጸቸው እንዳሰፈሩት በአሁኑ ወቅት በለይቶ ማቆያ ያሉ አጠቃላይ ሰዎች13 መሆናቸውን ገልጸው፤ በጽኑ የታመመ ሰው አለመኖሩን አስታውቀዋል።
@zena24now