ትናንትና ከዶ/ር ቴድሮስ ጋር በነበረን የስልክ ውይይት፣ ኮቪድ19ን ለመከላከል አሕጉራችን ስለሚያስፈልጋት ወሳኝ ድጋፍ ተነጋግረናል። ዶ/ር ቴድሮስን እና የዓለም ጤና ድርጅት ሠራተኞችን በእነዚህ አስቸጋሪ ጊዜያት ስላሳዩት ብቁ አመራር እና ከመላው ዓለም ጎን በአጋርነት ስለ መቆማቸው፣ እንዲሁም ለ#ኢትዮጵያ ብሎም ለ#አፍሪካ ስለሚያደርጉት ድጋፍ ላመሰግናቸው እወዳለሁ።
ጠ/ሚ አብይ አህመድ (ዶ/ር)
@zena24now
ጠ/ሚ አብይ አህመድ (ዶ/ር)
@zena24now