ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ከብሪታኒያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዶሚኒክ ራብ ጋር በስልክ ተወያዩ።
መሪዎቹ የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል እየተደረገ ባለው ጥረት ዙሪያ ኢትዮጵያ እና ብሪታኒያ
ትብብራቸውን ለማጠናከር በሚቻልበት ሁኔታ ተወያይተዋል።
ብሪታኒያም ኢትዮጵያ የኮሮና ቫይረስን ለመቆጣጠር እና ጉዳት እንዳያስከትል
የምታደርገውን ጥረት እንደምትደግፍም ጠቅላይ ሚኒስትሩ በትዊተር ገፃቸው አስፍረዋል።
Via Fbc
@zena24now