የአሜሪካ ብሄራዊ የአለርጂና ኢንፌክሽን ኢንስቲትዩት ዶ/ር አንቶኒዮ ፋዩሲ የኮሮና ስርጭት በዚህ ከቀጠለ ከ100ሺ እስከ 200ሺ የሚደርሱ አሜሪካውያንን ህይወት ሊነጥቅ እንደሚችል ለሲ ኤን ኤን ተናገሩ።ዶ/ሩ በትራምፕ በተቋቋመው የኮሮና መከላከል ግብረ ኃይል ውስጥ እየሰሩ ይገኛል።
@zena24now
@zena24now