ፀሀይን በላያችን ላይ አትጠለቅ ሲል ኢልቶን ጆን ተናገረ።
እውቅ ድምፃውያኑ ኢልቶን ጆን፣ማሪያ ኬሪ፣አሊሻኪስ፣ሌዲ ጋጋ ፣ሳም ስሚዝ እና ሌሎች ከመኖሪያ ቤታቸው በመሆን የገንዘብ ማሰባሰብያ ኮንሰርት እያቀረቡ ይገኛል።ገንዘቡ ለህክምና ባለሙያዎች የቁሳቁስ ማሟያ የሚውል ይሆናል።
@zena24now