በህንድ መሀንነቱን ለማከም ጫጩት ከነነፍሷ የዋጠው ህንዳዊ መሞቱ ተነገረ
እንደ ኢንዲያን ቱደይ ዘገባ ከሆነ ቻቲስጋርህ በተባለ የህንድ ግዛት ወስጥ የሚኖረው አንድ የ35 ዓመት ሰው መሃንነትን ለመቅረፍ በሚደረገው የአምልኮ ሥርዓት ውስጥ አንዲት ጫጩት ከዋጠ በኋላ ነው ሀኪሚ ቤት ሲሄድ ህይወቱ ያለፈው።
ጫጩቷ ጉሮሮው ላይ ተሰንቅራ ትንፋሽ በማጣቱ የሞተ ሲሆን ጫጩቷ ከጎሮሮው ስትወጣ በህይወት መገኘቷ ተነግሯል።
@zena_ethiopia24