በተደጋጋሚ እየተከሰተ ያለው የመሬት መንቀጥቀጥ‼️
ዛሬ ታህሣስ 20/2017 ዓ.ም ከደቂቃዎች በፊት ረዘም ላሉ ሰከንዶች የቆየውና አዲስ አበባ ድረስ የተሰማው የመሬት መንቀጥቀጥ ንዝረት አዋሽ ፈንታሌ ከማለዳው 12:58 ላይ የተከሰተ ሲሆን በሬክተር ስኬል 4.8 ሆኖ የተመዘገበ ሲሆን 10km ጥልቀት አለው።
ሰሞኑን ተከታታይ ቀናት እየተከሰተ እንደሚገኝ ይታወቃል።
@zena_ethiopia24