በአዲስ አበባ ሰዓት አቆጣጠር 01:20 (ከለሊቱ 7:20) በሬክተር ስኬል 5.1 የደረሰ የመሬት መንቀጥቀጥ ተከሰተ። ይህም በዛሬው ዕለት ብቻ በሃገሪቱ የተከሰተውን የመሬት መንቀጥቀጥ 8 አድርሶታል።
በአዲስ አበባና በሌሎችም ከተሞች ንዝረቱን እንደሰሙ የተለያዩ ጥቆማዎች ደርሰውናል።
@zena_ethiopia24
@zena_ethiopia24
በአዲስ አበባና በሌሎችም ከተሞች ንዝረቱን እንደሰሙ የተለያዩ ጥቆማዎች ደርሰውናል።
@zena_ethiopia24
@zena_ethiopia24