✝አባ ዘካርያስ✝
✿ የእስክንድርያ 64ኛ ሊቀ ጳጳስ።
✿ በቤተክርስቲያን ንብረት ሁሉ ላይ በመጋቢነት በቅስና የተሾመ።
✿ በድንግልና በተጋድሎ የጸና የዋህ ደግ አረጋዊ ቅዱስ አባት
✿በዘመኑ ሹመት የፈለገ አንድ መነኮስ ከገዳመ መቃርስ መጥቶ ሹመት ቢጠይቅ ቅዱስ ዘካርያስ ልጄ ታገስ የሐዋርያትን አባቶቻችን ያዘዙትን ሥርዓት አትተላለፍ ቢለው ወደገዳም ተመልሰህ ስለ ነፍስህ ድህነት ተጋደል አለው። መነኮሱም ተቆጣ ሰይጣን በልቦ አድሮ በሐሰት ወነጀለውና ታሰረ።
✿ አንበሶች ይበሉት ዘንድ ለአንበሶች ሰጡት አልነኩትም።
✿ አንበሶችን አስርቦ የላም ደም ቀብቶ ወደ አንበሶቹ ቢያስጥለው አልበሉትም በዚህም ንጉሡ ተደንቆ ከአንበሶቹ መካከል እንዲያወጡት አደረገ።
✿ በቅድስና የኖረ ብዙ ተአምራትን ያደረገ ቅዱስ።
✿በሹመቱ 28 ዓመት ከኖረ በኃላ በሰላም ዐርፏል።
🛑በዩቲብለመከታተል👉https://youtube.com/@ZekereKedusan?si=7acGUCDCLO2Qxl37
🛑በቴሌግራም👉https://t.me/zikirekdusn