──━━━─━━ ⊱ 🫥 ⊰ ━━━━━━───
እህቴን አጣኋት
_
ያች መኖሯ ላለሜ ሚበቃ፣
የምታበረታኝ በጥቂቱ ስቃ፣
ምን እንደወሰዳት በብልጭልጭ ማርኮ፣
ምክንያቷን ሳላቅ....
ብቼኛዋ እህቴ ጠፋችብኝ እኮ፣
ጠፋች ሳትናገር ሳትተው አድራሻ፣
ለስንብት እንኳን ሳልፅፍ ማስታወሻ፣
በምስራቅ ነኝ ሳትል ወይም በምዕራብ፣
እንዲሁ እንደወጣች ሆነችብኝ እርሀብ፣
እህቴ ብርታቴ የጠንካሮች ጥንኩር፣
ድምቀት የነበረች የቤታችን በኩር፣
ለኔ ለታናሿ ለእህቷ ምትሳሳ፣
እዚህ ነኝ ሳትለኝ ጠፋች ላትረሳ፣
አቅም አጣሁ አፋልጉኝ አልችልም ፍለጋ፣
ባስሳት በቆላ ባጠያይቅ ደጋ፣
የኔ አለም ድንግርግር መንገዴ ውጅብጅብ፣
አልሰማሽ አለኝ እሷን የበላ ጅብ
_ኤዶምገነት ፃፈችው በእኔ ሂወት ተከሰተ 😭
ይድረስ እህታችሁ ለናፈቀቻችሁ
https://t.me/joinchat/AAAAAE-H14mYFGMHTdYugA
እህቴን አጣኋት
_
ያች መኖሯ ላለሜ ሚበቃ፣
የምታበረታኝ በጥቂቱ ስቃ፣
ምን እንደወሰዳት በብልጭልጭ ማርኮ፣
ምክንያቷን ሳላቅ....
ብቼኛዋ እህቴ ጠፋችብኝ እኮ፣
ጠፋች ሳትናገር ሳትተው አድራሻ፣
ለስንብት እንኳን ሳልፅፍ ማስታወሻ፣
በምስራቅ ነኝ ሳትል ወይም በምዕራብ፣
እንዲሁ እንደወጣች ሆነችብኝ እርሀብ፣
እህቴ ብርታቴ የጠንካሮች ጥንኩር፣
ድምቀት የነበረች የቤታችን በኩር፣
ለኔ ለታናሿ ለእህቷ ምትሳሳ፣
እዚህ ነኝ ሳትለኝ ጠፋች ላትረሳ፣
አቅም አጣሁ አፋልጉኝ አልችልም ፍለጋ፣
ባስሳት በቆላ ባጠያይቅ ደጋ፣
የኔ አለም ድንግርግር መንገዴ ውጅብጅብ፣
አልሰማሽ አለኝ እሷን የበላ ጅብ
_ኤዶምገነት ፃፈችው በእኔ ሂወት ተከሰተ 😭
ይድረስ እህታችሁ ለናፈቀቻችሁ
https://t.me/joinchat/AAAAAE-H14mYFGMHTdYugA