ዚነዲን ዚዳን ወደ አሰልጣኝነት የመመለስ እቅድ የለውም። ማንቼ ሃሳቡን ሊቀይር ይችላል። ዚዳን በአሁኑ ሰአት ከማንቼ ጋር ምንም አይነት ግኑኝነት አልጀመረም። ካሪክ እና ፍሌቸር በጊዜያዊነት ክለቡን ለመምራት ተዘጋጅተዋል።
🗞 [𝙛𝙖𝙗𝙧𝙞𝙯𝙞𝙤 𝙧𝙤𝙢𝙖𝙣𝙤]
@Bisrat_Sport_Fm @Bisrat_Sport_Fm
🗞 [𝙛𝙖𝙗𝙧𝙞𝙯𝙞𝙤 𝙧𝙤𝙢𝙖𝙣𝙤]
@Bisrat_Sport_Fm @Bisrat_Sport_Fm