👉 ማሰን ማውንት ከቼልሲ ለመልቀቅ እያሰበ ነው !
➺ አንዳንድ የዜና ምንጮች እንደገለፁት ማሰን ማውንት የቼልሲ ቤት ያለው ወቅታዊ ሁኔታ እና ለእሱ እየተሰጠው ያለው ትኩረት እያስደሰተው ባለመሆኑ ከክለቡ ለመልቀቅ እያሰበ ነው ፣ ቼልሲም ይህንን ችግር ካላስተካከለ ማውንት በጥር የዝውውር መስኮት ቼልሲን ለመልቀቅ ተዘጋጅቷል
ምንጭ : Daily star 🥈
@Bisrat_Sport_Fm @Bisrat_Sport_Fm