ለአስተማሪ ደሞዝ ሲቀነስ ባቸው 😁
#መምህር ፣"ተማሪዎች በአለም ላይ ስንት አሀጉሮች አሉ ?"
ተማሪዎች፣፡ በአንድ ድምፅ" 54 "
#መምህር፣ "ጎበዞች ጎበዞች እሺ አሁን የሚመሩት የኢትዮጲያ ጠቅላይ ሚኒስተር ማናቸው ?"
ተማሪዎች፣፡ በአንድ ድምፅ" ብራኑ ነጋ "
#መምህር፣ "በጣም አሪፍ ጀግኖች እሺ 5+2 ስንት ይመጣል "
ተማሪዎች፣፡ በአንድ ድምፅ" 52"
#መምህር፣ "እጅግ በጣም ጥሩ ። በቃ መንግስት ደሞዝ እስኪጨምርልኝ ድረስ በዚህ ድድብናችሁ የምትቀጥሉ ይሆናል ።"🧐🙂↕️🙂↔️😒