⚜️እኔ የምላቹ ት/ቤት ወላጅ አምጡ
ተብላቹ አታውቁ❔
🔺 እስቲ ዛሬ ወላጅ አምጡ ተብለው ሌላ ሰው አምጥተው ጉዳቸውን ያዩ ሰው ልጋብዛቹ 😄
ማራኪ👩🦰 ፦እኔ ፌደራል ወስጃለው ከዛ ወንድሟ ነኝ እያለ እያወራ እያለ ሰፈራችን የሚኖረው ስፖርት አስተማሪ ደንግጦ ምን ሆና ነው አይ ሰላም ነው ወንድሟ ነው ሲል አረ ወንድሟ አይደለም የኛ ሰፈር ልጅ ናት ብሎ አዋረደኝ ከዛ መታወቂያዬ ተነጠቀ 😳
አይሻ🧕፦ጓደኛዬ ትዝ አለችኝ የሆነ ልጅ ሲያልፍ በናትክ ወንድማ ነኝ ብለክ አስገባኝ አለችው እሺ ብሎ ወላጅ ያላት አስተማሪ ጋር ሄዱ አስተማሪው ምኗ ነክ አለው ወንድሟ ነኝ አለው አስተማሪው ተማሮ እየተቆጣ ሲናገረው ልጁ ጓደኛዬን በጥፊ በእርግጫ አላት ዱላው ሲበዛባት ቲቸር ምኔም አይደለም አለች።😩
ዮናስ🧑፦ እኔም አንዱን ከመንገድ ለምኜ ወስጄው አስተማሪው ለምንድን ነው የስፖርት ትጥቅ ማትገዛለት በል አሁን አይኔ እያየ መግዣ ብር ስጠው አላለውም 😂