አሁን ድንገት ስለ አዲስ አበባ ሰፈሮች ስም እያሰላሰልኩኝ…
አዲሱ ሚካኤል is no more አዲስ።
ከኮልፌ አዲሱ መስኪድ ይልቅ አፍንጮ በር ያለው መስኪድ አዲስ ነው… እና ለምን ስም አይለዋወጡም?
አፍንጮ በር የተባለው ሰፈሩ መግቢያው አፍንጫ ይመስላል ነው?
አጠና ተራ is no more የአጠና ተራ።
There is አዲስ ሰፈር የተባለ ቦታ in every ክፍለ ከተማ (which is not አዲሰ anymore)
ልኳንዳ is no more ስጋ ቤት በስጋ ቤት።
ጎተራ is no more እህል የሚከማችበት ቦታ።
ወለዬዎች are not living in ወሎ ሰፈር።
in ጎጃም በረንዳ የጎጃም ቅቤም ሆነ ማር አይሸጥም… እንኳን ቅቤ እና ማር በረንዳ ሁሉ የለም።😏
There is no ቦምብ to buy in ቦምብ ተራ።
is there a ሳር ቤት in ሳርቤት? (Yes there is)😂
you can't really meet a person in መገናኛ።
What does even ጎሮ mean? and why ፊጋ?… ሰሚትስ ምን ማለት ይሆን?
last time i checked i didnt see የታሰሩ ፍየሎች in ፍየል ቤት።
Do really people are መሳለሚንግ in መሳለሚያ? (ቀርቷል እኮ) አለበለዚያ ሁሉም… ቤተክርስቲያን ያለበት ሰፈር ፊት ለፊት should be called መሳለሚያ።
What is ጉለሌ? What is ሸጎሌ… ከክፍለ ከተማው ነው? በ"ሌ" የሚጨርሱት?
ቀጨኔስ?… ኧረ የሆነ ሰው ቀጨኔ ለምን እንደተባለ ይንገረኝ
Definetely there is no አዲስ ገበያ in አዲሱ ገበያ
is there የእንቁላል ምርት ከዶሮ እርባታ ውጪ ግን? እና ምንድነው እንቁላል ፋብሪካ ማለት?
is ሰፈረ ሰላም… ሀንግ የሚሰሩ ሰዎች የሌሉበት ሰፈር?
አዲስ ከተማስ አርጅቶ የለ… (what's with us and the word አዲስ ግን?)🤦♂️
አቃቂ? ምንድነው አቃቂ?… ቃሊቲስ?
እዚህ ከተማ ውስጥ ነፍ መብራት ሃይል የሚባሉ ሰፈሮች እንዳሉስ ያውቁ ኖሯል?
ሮባ ዳቦ? አይ ሮባ… ማነው ግን ሮባ? የታደለ አባት ነው?…
ገርጂ ደሞ ምን እንደሆነ ባውቅ በጣም ነበር ደስ የሚለኝ… ቅበሩኝ እባካችሁ።
ጃክሮስስ ምንድነው… ማነው ጃክሮስ?
ወሰን… የምን ወሰን ነው ቆይ? ወሰን ማለት እንደ ድንበር አይነት ነው?
i dont see የላሞች በረት in ላምበረት።
ካራሎ የሚባል ሰፈርም አለ ደሞ…
ኮተቤ ምን እንደሆነ ለነገረኝ ሰው ከመንሱር ጋር በመተባበር የ1000 ብር ካርድ እሸልማለሁ።😄
ሾላ እና ጉርድ ሾላስ ለምን ተራራቁ…
ጉርድ ስል… ዘነበወርቅ የሚባለው ሰፈር ዘነበወርቅ የተባለበት ምክንያት ግን ይታወቃል?… i am sure ወርቅ እንዳልዘነበ።
The worst አየር you መተንፈስ in addis ababa is in አየር ጤና።
አለም ባንክ ላይ የአለም ባንክ አገኛለሁ ብላችሁ እንዳታስቡ ንግድ ባንኩ ራሱ ሲስተም የለውም።
Do you know that there is a ሰፈር called ወታደር ሰፈር? You wouldn's see እንድ እንኳን ወታደር though ሌባ ሁላ።
ግራር ሰፈር የነበረው ግራር እንኳን ወድቋልኮ
ቤተል… ምንድነው ቤተል…? ምንድነው ወይራ? ዛፍ ነው?
ቤተል ላይ ከሰፈሩ እና ከሆስፒታሉ የቱ ይቀድማል?
ቡልቡላስ…? በናታችሁ የቡልቡላን ትርጉም ንገሩኝ
አራብሳስ? አራብሳ እና ቡልቡላ የኦሮሚኛ ቃል ይመስላሉ… እየተረዳዳን እንጂ ጎበዝ ትርጉም ባለማወቅ ተጨነቅኩባችሁ።
ቆይ ቦሌ ማለት ራሱ ምን ማለት ነው? ምንድነው ቦሌ?
ሽሮ ሜዳ አሁንም ሽሮ ከለር ሜዳ አለ?
ሎሚ ሜዳስ ሎሚ በብዛት አለ ማለት ነው?… ግን እኮ የለም።
አስኮ እና ጠሮ ምንድነው እሺ?… ከምር ግን ጠሮ ምንድነው ሌላውን ተዉት።
Don't even start me with 6ኪሎ 5ኪሎ እና 4ኪሎ… ምን ለክተው ነው…?
ቀበና… ቀበና (Dictionary ይፈልጋል ይሄ)
እኔ ስለ ጀሞ ካላወቅኩኝ ማን ሊያውቅ ይችላል… ስለ መካኒሳስ ቢሆን… ምንድነው መካኒሳ?
እንጦጦ ራሱ ምንድነው?
ስለ አዲስ አበባ ምንም አላውቅም ማለት ነው? ከንቲባዋ ታውቃቸው ይሆን?
ለገሃርስ?… ድሮ ልጅ እያለሁ ለገሃር ማለት… ፈልገን ያጣነውን ሰው የምናገኝበት ቦታ ይመስለኝ ነበር። ከጥላሁን ገሰሰ ፈልጌ አስፈልጌ ዘፈን በመነሳት ማለት ነው።
ሪቼ… እሺ ደሞ ሪቼ ምንድነው?
.
.
.
ወደፊት የሚሰየሙ
አዲሱ ቤተመንግስት… i wish አብሮት አዲሱ መንግስት የሚል ስያሜ ቢከተል።
.
.
.
and there is አውቶቢስ ተራ (የጥንት የጠዋቱ… ሁሌም የአውቶቢስ መናኸሪያ)…
WTF is መናኸር ቆይ 😂