አፈር ስሆን ተይኝ : ባላውቅሽ ነው ጥሩ
ምን ብዬ ልንገርሽ : ብዙ ነው ሚስጥሩ
ልቤ ዩናይትድ ነው : ለፍቅር አይመችም
ቶሎ ይሸነፋል : ለዚችም ለዛችም
እንዴት እሆናለሁ : ስትቀርቢኝ ብወድሽ
እድሌ አርሰናል ነው .. ለፍቼ ደክሜ ሌላ ነው ሚወስድሽ
ምን ብዬ ልንገርሽ : ብዙ ነው ሚስጥሩ
ልቤ ዩናይትድ ነው : ለፍቅር አይመችም
ቶሎ ይሸነፋል : ለዚችም ለዛችም
እንዴት እሆናለሁ : ስትቀርቢኝ ብወድሽ
እድሌ አርሰናል ነው .. ለፍቼ ደክሜ ሌላ ነው ሚወስድሽ