አንድ ሌባ በቂ ገንዘብ ለመስረቅ አስቦ በማድያ ፕራዴሽ ውስጥ በሚገኝ የአንድ የመንግስት ኃላፊ መኖሪያ ቤት ለመዝረፍ ይሞክራል።
ቢሆንም ሊዘረፍ የሚችል ገንዘብ ባለማግኘቱ ማስታወሻ ትቶ መሄዱ አነጋጋሪ ሆኗል።
ቢሆንም ሊዘረፍ የሚችል ገንዘብ ባለማግኘቱ ማስታወሻ ትቶ መሄዱ አነጋጋሪ ሆኗል።
ይህ ዘራፊ የተወው ማስታወሻ "ገንዘብ ከሌለህ መቆለፊያ አታስገባ" የሚል ማስታወሻ ነበር።😄