ሶስት ተማሪዎች መንገድ ላይ እየሄዱ እያለ መሬት ላይ 1 ብር ወድቆ አገኙ:: ከዛም 30 30 30ሳንቲም እያንዳንዳቸዉ ተከፋፈሉ:: ከዛም.. 10 ሳንቲም ቀረ ይህን ሳንቲም ለመዉሰድ 1 ዘዴ መጣላቸዉ እያንዳቸዉ ዉሸት ዋሽተዉ አሪፍ ዉሸት የዋሸ ይዉሰድ ተባባሉ.. ከ_ዛ_ም...
1⃣ኛዉ 1 ቀን እየሄድኩ እያለ እንቅፋት መታኝ እና መሬት አናዶኝ በድንጋይ ለመምታት ብዬ ሳትኩት እና Earth ን መታሁት አለ.. 🤣
2⃣ኛዉ ደሞ 1 ቀን ዉሻ ሊነክሰኝ ሲል 2ቱን እግሮቼን ኪሴ ዉስጥ ከትቼ በሩጫ አመለጥኩት አለ.. 🙉
3⃣ኛዉ ደሞ አይጦች ጠርሙስ እየበሉ አስቸገሩኝ እና የገዛሁትን ኮካ ኮርኒስ ዉስጥ አረኩት በማግስቱ ሳየዉ #ጠርሙሱን በልተዉ ኮካዉ አስቀመጡሌኝ አለ። 🥴
የትኛዉ 10 ሩን ሳንቲም_ይዉሰድ?
አንደኛ ላይ ያለውን የምትሉ 🤣
ሁለተኛ የምትሉ🙉
ሶስተኛውን የምትሉ🥴