ፍሬሽ ወደ ዩኒቨርስቲ ሲገባ የሚስተዋሉበት 12 ጉዶች።
1) ወደ ዩኒቨርሲቲ እንደገቡ 3 ነገሮች ለማየት ይጓጓሉ፦ በግተራ፣ ካፌና ቤተ መፃህፍት
2) ሸሚዝ በጨርቅ ሱሪ የለበሰና ቦርሳ የያዘ ሁሉ መምህር ይመስላቸዋል
3) አስተማሪ ክፍል ሲገባ ከወንበር ይነሳሉ (በዛው አይቀጥሉበትም)
4) ትላልቅ ሻንጣዎችንና በርካታ ይይዛሉ (ድጋሚ የሚመለሱ አይመስሉም)
5) ለአንድ ሳምንት የዶርማቸው ፅዳት ቤተ መንግስት ያስንቃል፤ ከዛ በኃላ ግን ዶርሙ የቆሻሻ ቅርጫት ይመስላል
6) በዶርም በጋራ መጠቀሚያ ቁሳቁሶችን፦ መጥረጊያ፣ መወልወያ፣ ማጠቢያ አዋጥተው ይገዛሉ
7) የአፋልጉኝ ማስታወቂያ (መታወቂያ፣ ሚል ካርድ፣ ዶክመንት) እና የዲፓርትመንት ቅያሪ በየቦታው ይለጥፋሉ
8) ፈተና ወጥቷል ሲባሉ እየፈለጉ ያድራሉ
9) ፍሬሽ ላለመባል ይጥራሉ (ሱሪ ዝቅ ያደርጋሉ፣ ይላከፋሉ..)
10) የያዙትን ገንዘብ ቶሎ ይጨርሱና ለቤተሰብ ይደውላሉ ወይም ት\ቱን ትቼ እመለሳለሁ ይላሉ
11) ኮርስ አውት ላይን ይቸክላሉ
#ክብርና_ምስጋና_ለፍሬሾች 😅
Share ያርጉ ለአዲስ ገቢ😄