መርጌታ የባህል መዳኒት ቀማሚ
# ስንቶቻችን ነን ስለዚህ እፅዋት ጥቅም ምናውቅ ?
እፀ ንጉሥ ፣እፀ ደብተራ ፣እፀ እስራኤል ፣እፀ ዳባ ቀደድ ይባላል
# ስለዚህ እፅዋት ቀደምት ኢትዮጵያውያን ሊቃውንት አባቶቻችን ስለስራውና ስለፈዋሽነቱ
አጥብቀው መሥክረውለታል
# ከጥቅሞቹ ትቂቶችን እንይ፦
1, # ለመፍትሔ ሥራይ
2, # ለመፍትሔ ሐብት
3, # ለሕዝብ መስተፋቅር
4, # ለግርማ ሞገስ
5, # ለዓቃቤረስ (እራስን ከጠላት ለመከላከል )
6, # ለመፍዝዝ (እራስን ከጠላት ለመሰወር)
7, # ለመተት (ለድግምት መመለሻ )
8, # ለቤትም ሆነ ለኪስ ሰላቢ መመለሻ
9, # ለሀብት ሰላቢ መመለሻ
10, # ለእውቀት ለመልክ ሰላቢ መመለሻ
11, # ለቤት መጠበቂያ (ለሌባ)
12, # ለእሪሕ (ብርድ)
13, # ለቁርጥማት
14, # ለግፊት (ደም ብዛት)
15, # ለዓይነ ጥላ
16, # በቤተሰብ (በዘር ለሚወርድ የዛር መንፈስ )
17, # ለልክፍ (ቁራኛ)
18, # ለኩላሊት
19, # ለአንጀት ቁስለት
20, # ለክፉ ቁስል
21, # ለስንፈተ ወሲብ
22, # ለኪንታሮት
23, # ለነቀርሳ (ካንሰር )
24, # ለቆረባ
25, # ለዘኢያገድፍ
26, # ለአፍልሆ
27, # ለአውድቅ (ለሚጥል በሽታ )
28, #ሌሊት በሕልሙ ለሚሸና
ወዘተ..........
ለምሳሌ ፦ከተዘረዘሩት የተወሰኑትን እንይ
፩, #ለዓይነ_ጥላ ስሩን ማክሰኞ ቀን ከሶስት ቦታ ነቅሎ ቀጥቅጦ አድርቆ ሸርከት አድርጎ
አልሞ የላመውን ከርቤ በመጨመር ከ7-14 ቀን በንፅህና ማታ ማታ እየታጠኑ መተኛት
፪, #ለቁርጥማት ስሩን ማክሰኞ ቀን በብዛት ሰብስቦ ቀጥቅጦ አድርቆ የደረቀውን አልሞ
ዱቄቱን አንዳንድ የስኳር ማንኪያ ከትንሽ ማር ጋር እያፈሉ ማታ ማታ ከእራት በኋላ እየጠጡ
መተኛት
፫, #ለአንጅት_ቁስለት የተዘጋጀውን ዱቄት አንዳንድ የስኳር ማንኪያ ከማር ጋር እያፈሉ
ጥዋት ጥዋት በባዶ ሆድ እያፈሉ መጠጣት
፬, #ለመፍዝዝ ሰኞ ማታ የቀጠጥና ስሩን በወይራ እጀታ ቆፍሮ ከስሩ ብርቀለበት አሳድሮ
ማክሰኞ ጥዋት ሳይሸኑ ሳይኮሱ ሳይነጋገሩ ከአለችበት ሂዶ የደቂቀ አዳም ወሔዋንን ልጆች
ሀይላቸውን አብርጅልኝ መፍዝዝ ወዓቃቤርስ ሁኝኝ ጠላት እኔን በክፉ ቢአነሳ እኔን እንደ
አንበሳ እሱን እንደ እንስሳ አድርጊልኝ ከጥይት ከጦር ከበትር ከድንጋይ.... ከሁሉ ነገር
ጠብቂኝ በሎ በቀንድ ካራ ስሩን ቆርጦ በትንሿ ጣት አፅቅ ከሶስት ከርክሞ ከትቦ መያዝ
ቀለበቱን መልበስ (መያዝ)
ልብ ይበሉ እጽዋቱ ሲዘጋጅ #በንጽህና ነው ።
ሲወሰድ ደግሞ አልኮል እና ፆታዊ ግንኙነት ክልክል ነው።
#ውድ የእምየ ኢትዮጵያ ልጆች ታዲያ እነዚህን መሰል እጽዋቶች ማነህም ?
ከወደቀበት እንፈልገው እናንሳው
ለበለጠ መረጃ ይደውሉ