የዚህ ግሩፕ አላማ ምንድነው ??
--------------------------------------
፩.በዐለማዊ መንገድ ሊፈቱ የማይችሉትን በመንፈሳዊ እውቀት ጥበብ መፍታት
ለምሳሌ.
ትሰራላቹህ ትፈጋላችሁ ግን ምንም ጠብ የሚል ነገር የለም
ግን በመንፈሳዊ ጥበብ ግን ይሄ ይፈታል
ወደ ፈለግነው ተራራ መውጣት ወደ ፈለግነው ቁልቁለት መውረድ እንችላለን።
፪.ህይወታቹሁ በማታቁት ረቂቅ በሆኑ መናፍስቶች ችግር ላይ የወደቃችሁ በድህነት የተምሸነሸናችሁ በብር ዕጦት የምትሰቃዩ ምንም ነገር የማይሳካላችሁ ህይወታችሁ በአጠቃላይ ምስቅልቅሉ የወጣ የተዝረከረካችሁ እናም ህይወታችሁ ምድራዊ ገሀነም የሆነባችሁ
መፍትሄ መስጠት ነው መንፈሳዊ ዕውቀትን ተጠቅሞ።
፫.ምንም ዐይነት ከዕምነት ጋር አይጋጭም
አንድሺ ፐርሰንት ኃላፊነቱን እወስዳለሁ አባቶቻችን ቅጠል ደቁሰው ቀለም አድርገው በብራና እና በተለያዩ መንፈሳዊ መፅሀፍቶች ላይ ከተቀመጡ ነገር እያዋዛን ነው ለናንተ መፍትሄ የምንሰጠው ።
ማጠቃለያ✓
እይታችሁን አስተካክሉ በህፃንነታቹ የተነገራችሁን የተሳሳተ መንገድ አስተካክሉ ኃላ ቀሮች አንሁን ጥበብን እንመርምራት አንናቃት ጥበቡ የኛ ሆኖ ሳለ ሌሎች አገራት ግዕዝን እየተማሩ ጥበብን እየተጠቀሟት ነው እኛ ግን እስካሁን ካለንበት ፍቅቅ አላልንም ደንቆሮ ሆነን መሀይም ሆነን ነው የቀረነው ይቅርታ ስለንግግሬ ግን ጊዜው አረፈደም አሁንም እንጠይቅ እንመርምር ወንድም እህቶቼ አመሰግናለሁ።
እግዚአብሔር ከዕናንተ ጋር ይሁን አእምሮዋችሁን ይግለጥላችሁ።