ኔይማር የአሰልጣኝ ሹመት እንዲያማክር ተጠየቀ !
ብራዚላዊው የፊት መስመር ተጨዋች ኔይማር ቀጣዩን የብራዚል ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ምርጫ እንዲያማክር በሀገሪቱ ፌዴሬሽን መጠየቁ ተገልጿል።
ኔይማር አሰልጣኝ ካርሎ አንቾሎቲ ብሔራዊ ቡድኑን እንዲረከቡ ለፌዴሬሽን ምክረ ሀሳብ ማቅረቡን የሀገሪቱ መገናኛ ብዙሃን አስነብበዋል።
የብራዚል እግርኳስ ፌዴሬሽን ከአሰልጣኝ ካርሎ አንቾሎቲ ጋር ከመጋቢት ወር ጀምሮ ሲነጋገር መቆየቱ ተጠቁሟል።
SHARE "
@zetena_dekika_sport_et