🚨𝐎𝐅𝐅𝐈𝐂𝐈𝐀𝐋
የቀድሞ የአርሰናል እና የማንቸስተር ዩናትይዱ ሮበን ቫን ፐርሲ የመጀመሪያ እና የመጨረሻ የፕሮፌሽናል ጨዋታውን ወዳረገበት እና ከአርኔ ስሎት ስንብት በኋላ መጥፎ የሚባል ጉዞ እያደረገ ባለው የሃገሩ ክለብ ፌይኖርድ የመጀመሪያ የፕሮፊርሽናል የአሰልጣኝነት ስራውን "ሀ" ብሎ ለመጀመር ወደ ፌይኖርድ ተመልሷል።
Welcome back, Robin 👋
SHARE 97.1 @Zetena_Sebat_Epl