ስምህ ነስሩ ሆኖ ከሚስትህ ጋር በፍቅር እየኖራችሁ ስሜን ተርጉሚልኝ ስትላት፦
ነ....ነብዩ ሙሀመድ 🤍 የሚወድ💙
ስ.....ስስት የማያቅ👍
ሩ..... ሩህሩህ የሆነ🥺
ነስሩ😊
ልክ ደሞ ሚስትህን አስቀይመሀት ስሜን ተርጉሚሊኝ ስትላት ደሞ😁
ነ.....ነገረኛ የሆነ
ስ.....ስራፈት ስስታም
ሩ......ሩቅ ለፍቅር
ነስሩ😠😁❤
ነ....ነብዩ ሙሀመድ 🤍 የሚወድ💙
ስ.....ስስት የማያቅ👍
ሩ..... ሩህሩህ የሆነ🥺
ነስሩ😊
ልክ ደሞ ሚስትህን አስቀይመሀት ስሜን ተርጉሚሊኝ ስትላት ደሞ😁
ነ.....ነገረኛ የሆነ
ስ.....ስራፈት ስስታም
ሩ......ሩቅ ለፍቅር
ነስሩ😠😁❤