"ብዙ ሰዎች ቼልሲን ለምን እንደመረጥኩ እየጠየቁኝ ነው፤ ነገር ግን ቼልሲዎች ምን ያህል እንደሚፈልጉኝ እና በእኔ አቅም ላይ ምን ያህል እምነት እንዳላቸው ሰዎች አይረዱም።"
"ለኔ ያቀረቡልኝ ፕሮጀክት፣ እንድቀላቀላቸው እኔን ያሳመኑበት ነገር የማይታመን ነው።"
"ይህም እኔ ምን ያህል ችሎታ እንዳለኝ ያሳያል ሰዎች አሁን አይረዱኝም ወደፊት ግን ማን እንደሆንኩኝ ያያሉ።"
"እነዚያ ሰዎች ክለቡ ለእኛ ስላቀረበው ፕሮጀክት አያውቁም። ለወጣት ተጫዋቾች እነዚህ ነገሮች በጣም አስፈላጊ ናቸው። እናም ወደ ለንደን ለመሄድ መወሰኔ ትክክለኛውን ውሳኔ እንደወሰንኩ ይሰማኛል።"
🗣 ኤስቴቫኦ ዊሊያን
SHARE"
@EthioZena_Chelsea