እንሰበራለን ግን ጀባር እንዳዲስ ይጠግነናል..
እናዝናለን ግን ረሂም እንደገና ያስደስተናል...
እናጠፋለን ግን አፉው ወንጀላችንን ይምርልናል.
ነውሮች አሉን ግን ሰታር ይደብቅልናል..
እንታመማለን ግን ሻፊእ እንዳዲስ ይፈውሰናል.
ነገሮች ሲወሳሰቡ ፈታሁ ያገራልናል 🥹
መጠጋት መመካት በአላህ ብቻ ሲሆን ምላሹ ያስደስታል ❤️
ጌታችን ሆይ! ባንተ የምንሸሽበት ኢማንን ስጠን 🤲
@abudi_seid..✍