True Colors™

Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: не указана

Am tired of 💔
Fake people's 😒
Fake smile 😏
Fake hugs 🤗
Fake hopes 🤕
Fake friends 😒
Fake Love 👫
🦋Come show me your true colors🦋

Связанные каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
не указана
Статистика
Фильтр публикаций

عيد مبارك
تقبل الله منا ومنكم صالح الأعمال
✨Eid Mubarak✨

Репост из: 😎 Åbêñêzêr 😎
Code ❺❸
ስም አቤኔዘር
አድራሻ ጀሞ
👇👇👇
https://t.me/joinchat/5fsxwoZ-vIxlZjdk
👆👆👆

📸ፎቶ ለመላክ👉@Zersh16

Pls vote❤️

Репост из: @💖💞crezy Queen💞💖
🌷🌷ሙስሊም ከሆንክ ይሄንን በሚገባ አንብብ🌷🌷
*
• ለምንድን ነው በመስጂድ ውስጥ እየተኛን በፓርቲዎች ላይ ነቃ የምንለው
• ለምንድነው ከአላህ ጋር ማውራት እየከበደን አሉባልታ ወሬዎችን ለማውራት የሚቀለን
• ለምንድነው ለጌታችን የመፅሐፍ መልእክት (የቁርአን መልእክት) ችላ ለማለት እየቀለለን አስቀያሚ መልእክቶችን ለመመለስ የሚቀለን
• አንተ ወይም አንቺ ይሄንን መልእክት ለጓደኞችህ(ሽ) ታስተላልፋለህ ወይስ ችላ ትለዋለህ
• አላህ እንዲህ ብሏል "አንተ እኔን ከጋደኞችህ ፊት ብታስተባብለኝ እኔ አንተን የትንሳኤ ቀን አስተባብልሀለው (ነፍግሀለው)
• እያንዳንዱ ሙስሊም አሁኑኑ "አስተግፊሩላህ ወአቱቡ ኢለይህ" 3 ጊዜ ይበልና ይህንን መልእክት በcontact ላይ ለሚገኙ ሙስሊሞች ያስተላልፍ
• ኢንሻአላህ በትንሽ ደይቃ ውስጥ በቢሊየን የሚቆጠሩ ሙስሊሞች ይሉት እና የአላህ ቁጣ ይበርድልናል
• ✿እስካሁን ያለውን በማንበብህ(ሽ) ያጣሀው(ሽው) ምንም ነገር የለም ስለዚህ ቀጣዩንም እንብብ(ቢ)
• የአዛን ጥሪ ስትሰማ(ሚ) ቶሎ ተነስተህ(ሽ) መልስ(ሽ) (ለሰላትም ተቻኮል(ይ)) የስልክህ(ሽ)ን ጥሪ ስትሰማ(ሚ) ለማንሳት እንደምትቻኮለው(ይው)🏃
• ቁርአንን በተመስጦ አንብብ(ቢ) የተላከልህን መልእክት እንደምታነበው(ቢው)
• አላህን ፍራ(ሪ) ሞትን እንደምትፈራው(ሪው)
• ሞትን አስታውስ(ሽ) ስምህን(ሽን) እንደምታስታውሰው(ሽው)
አንድ ሰጋጅ ምንያህል ደይቃ ነው ለሰላት የሚወስደው?
*
"ፈጅር" 4-6 ደቂቃ
"ዝሁር" 6-8 ደቂቃ
"አስር" 6-8 ደቂቃ
"መግሪብ" 5-7 ደቂቃ
"ኢሻ" 7-10 ደቂቃ
በአጠቃላይ 28-39 ደቂቃ ከ24 ሰአት ውስጥ
እኛ ለአላህ ብለን እምንጠቀመው ሰአት አለን?
80% ሰዎች ይህንን መልእክት አያስተላልፉም አንተ ወይም አንቺ ከሚልኩት እንድትሆን(ኚ) አመኛለው
*
የቂያማ ምልክቶች
• ግብረ ሰዶም
• ሰዎች ስለሌሎች አያት ቅድመ አያት ክፋት እና ቂም ማውራት
• ልብሶች አብዛኛውን የሰውነት ክፍል የሚያሳዩ መሆናቸው
• በሰማይ ላይ ብዙም ከዋክብት አይኖሩም
• ትላልቅ ህንፃዎች መብዛት
• የደጃል መምጣት
• የኢማም አህመድ መምጣት
• የኢሳ አለይሂሰላም መውረድ
• የእጁጅ እና መእጁጅ መምጣት
• ፀሀይ በገባች መውጣት( የይቅርታ በር በተዘጋ ጊዜ)
• ከመሬት ውስጥ አንዲት ፍጡር መውጣት እና ትክክለኛ አማኞችላይ ምልክት ማድረጓ
• ለ40 ቀናት ጉም መነሳት እና በዛምክንያትም እውነተኛ አማኞች ምንም እውቀትም ሆነ ስሜት ሳይሰማቸው መሞት
• ከባድ እሳት መነሳት በዛም ብዙ ነገሮች መውደም
• የካአባ መፍረስ
• ቁርአን ከሰውም ልብ ከወረቀትላይ መነሳት
• የጡሩንባ መነፋት በመጀመርያው እንስሳዎች አና ሰዎች መሞት
• በሁለተኛው ሲነፋ የአላህ ፍጥረት በሙሉ እንደገና ይነሳሉ ለፍርድ በአረፈት መሬት ላይ ይሰበሰባሉ
• ፀሀይ ወደ ምድር በጣም ትቀርባለች
• ነብዩ ሙሀመድ ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰም እንዳሉት" ይህንን ዜና ለአንድ ሰውያደረሰ ( ያስተላለፈ) በፍረዱ ቀን ጀነት ላይ ቦታ ይዘጋጅለታል
• ይህንን መልእክት በስልካችሁ contact ላይ ላሉ ሙስሊሞች በሙሉ ላኩ ይህን መልእክት ችላ ካልከው(ሽው) የረሱልን ንግግር አስታውስ
• ይህንን መልእክት ለሌሎች አስተላልፍ(ፊ)
• እኛም የተከበረው የአላህ ቃል 250,000,000 ጊዜያት እንዲታወስ መላክ ጀምረናል
"ላኢላሀ ኢላ አንተ ሱብሀነከ ኢኒ ኩንቱ ሚነ ዟሊሚን" አላህ ኮሮናን ከአለማችን ያጠፋልን ዘንድ በሱ እንጠበቅ
ይህንን መልእክት አንዴ አንብበህ(ሽ)ለሁሉም በcontact ላይ ለሚገኝ ሙስሊም አስተላልፍ(ፊ)
✿እባካችሁ እንዳታቋርጡት
.
#አላህ_ሁላችንንም_ወደሱ_ይመልሰን...🙏❤🙏
...........

🌷🌷ሙስሊም ከሆንክ ይሄንን በሚገባ አንብብ🌷🌷

• ለምንድን ነው በመስጂድ ውስጥ እየተኛን በፓርቲዎች ላይ ነቃ የምንለው
• ለምንድነው ከአላህ ጋር ማውራት እየከበደን አሉባልታ ወሬዎችን ለማውራት የሚቀለን
• ለምንድነው ለጌታችን የመፅሐፍ መልእክት (የቁርአን መልእክት) ችላ ለማለት እየቀለለን አስቀያሚ መልእክቶችን ለመመለስ የሚቀለን
• አንተ ወይም አንቺ ይሄንን መልእክት ለጓደኞችህ(ሽ) ታስተላልፈለህ ወይስ ችላ ትለዋለህ
• አላህ እንዲህ ብሏል "አንተ እኔን ከጋደኞችህ ፊት ብታስተባብለኝ እኔ አንተን የትንሳኤ ቀን አስተባብልሀለው (ነፍግሀለው)
• እያንዳንዱ ሙስሊም አሁኑኑ "አስተግፊሩላህ ወአቱቡ ኢለይህ" 3 ጊዜ ይበልና ይህንን መልእክት በcontact ላይ ለሚገኙ ሙስሊሞች ያስተላልፍ
• ኢንሻአላህ በትንሽ ደይቃ ውስጥ በቢሊየን የሚቆጠሩ ሙስሊሞች ይሉት እና የአላህ ቁጣ ይበርድልናል
• ✿እስካሁን ያለውን በማንበብህ(ሽ) ያጣሀው(ሽው) ምንም ነገር የለም ስለዚህ ቀጣዩንም እንብብ(ቢ)
• የአዛን ጥሪ ስትሰማ(ሚ) ቶሎ ተነስተህ(ሽ) መልስ(ሽ) (ለሰላትም ተቻኮል(ይ)) የስልክህ(ሽ)ን ጥሪ ስትሰማ(ሚ) ለማንሳት እንደምትቻኮለው(ይው)🏃
• ቁርአንን በተመስጦ አንብብ(ቢ) የተላከልህን መልእክት እንደምታነበው(ቢው)
• አላህን ፍራ(ሪ) ሞትን እንደምትፈራው(ሪው)
• ሞትን አስታውስ(ሽ) ስምህን(ሽን) እንደምታስታውሰው(ሽው)
አንድ ሰጋጅ ምንያህል ደይቃ ነው ለሰላት የሚወስደው?

"ፈጅር" 4-6 ደቂቃ
"ዝሁር" 6-8 ደቂቃ
"አስር" 6-8 ደቂቃ
"መግሪብ" 5-7 ደቂቃ
"ኢሻ" 7-10 ደቂቃ
በአጠቃላይ 28-39 ደቂቃ ከ24 ሰአት ውስጥ
እኛ ለአላህ ብለን እምንጠቀመው ሰአት አለን?
80% ሰዎች ይህንን መልእክት አያስተላልፉም አንተ ወይም አንቺ ከሚልኩት እንድትሆን(ኚ) አመኛለው

የቂያማ ምልክቶች
• ግብረ ሰዶም
• ሰዎች ስለሌሎች አያት ቅድመ አያት ክፋት እና ቂም ማውራት
• ልብሶች አብዛኛውን የሰውነት ክፍል የሚያሳዩ መሆናቸው
• በሰማይ ላይ ብዙም ከዋክብት አይኖሩም
• ትላልቅ ህንፃዎች መብዛት
• የደጃል መምጣት
• የኢማም አህመድ መምጣት
• የኢሳ አለይሂሰላም መውረድ
• የእጁጅ እና መእጁጅ መምጣት
• ፀሀይ በገባች መውጣት( የይቅርታ በር በተዘጋ ጊዜ)
• ከመሬት ውስጥ አንዲት ፍጡር መውጣት እና ትክክለኛ አማኞችላይ ምልክት ማድረጓ
• ለ40 ቀናት ጉም መነሳት እና በዛምክንያትም እውነተኛ አማኞች ምንም እውቀትም ሆነ ስሜት ሳይሰማቸው መሞት
• ከባድ እሳት መነሳት በዛም ብዙ ነገሮች መውደም
• የካአባ መፍረስ
• ቁርአን ከሰውም ልብ ከወረቀትላይ መነሳት
• የጡሩንባ መነፋት በመጀመርያው እንስሳዎች አና ሰዎች መሞት
• በሁለተኛው ሲነፋ የአላህ ፍጥረት በሙሉ እንደገና ይነሳሉ ለፍርድ በአረፈት መሬት ላይ ይሰበሰባሉ
• ፀሀይ ወደ ምድር በጣም ትቀርባለች
• ነብዩ ሙሀመድ ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰም እንዳሉት" ይህንን ዜና ለአንድ ሰውያደረሰ ( ያስተላለፈ) በፍረዱ ቀን ጀነት ላይ ቦታ ይዘጋጅለታል
• ይህንን መልእክት በስልካችሁ contact ላይ ላሉ ሙስሊሞች በሙሉ ላኩ ይህን መልእክት ችላ ካልከው(ሽው) የረሱልን ንግግር አስታውስ
• ይህንን መልእክት ለሌሎች አስተላልፍ(ፊ)
• እኛም የተከበረው የአላህ ቃል 250,000,000 ጊዜያት እንዲታወስ መላክ ጀምረናል
"ላኢላሀ ኢላ አንተ ሱብሀነከ ኢኒ ኩንቱ ሚነ ዟሊሚን" አላህ ኮሮናን ከአለማችን ያጠፋልን ዘንድ በሱ እንጠበቅ
ይህንን መልእክት አንዴ አንብበህ(ሽ) ለሁሉም በcontact ላይ ለሚገኝ ሙስሊም አስተላልፍ(ፊ)
✿እባካችሁ እንዳታቋርጡት

አላህ ሁላችንንም ወደሱ ይመልሰን

Репост из: @abene😆

Afaligung kaya hewat

Репост из: Ewekug nsu ebd nege 😎

Репост из: Orthodox pictures and video

Репост из: Неизвестно

ነገ ሰኞ ነው😉

የሻዕባን ወር ጾም ማብዛት የሚወደድ ተግባር መሆኑ ይታወቃል ,እና የቻለ ይጹም ያልቻለ ደግሞ ቢያንስ ሌላውን ያስታውስ ።

መልካም ምሽት¡!¡!

Репост из: xine kal ko sunitah
ለመላው የእስልምና ሀይማኖት ተከታዮች
'👳‍♀ ላኢላሀኢለላህ መሀመዱ ረሱል ላህ🙏 (ሰ.ዐ.ወ)
ይችን ቃል ለ16 ሰው forward ያርጉ በ 12 ሰአት ጥሩ ነገር ይሰማሉ

Репост из: UMMI
"ደምቆ ረመዳኑን ገብቶ በየቤቱ
መች ጨረቃ ታየች ለሱ እና ለእናቱ
ትርፉ ትዝታ ነው ጭንቅ ነው መዐቱ
ትርጉም ከሌለበት ቢፈራረቅ ወቅቱ።"

"አንዲት ጉርሻ ……… ለእዝነቱ ወር ፆመኛ!"

እንኳን ለ1442 ዐል የረመዳን ወር በሰላም አደረሳቹ እያልን ኡሚ
የየቲሞች መርጃ ለ500 ቤተሰቦች እናስፈጥር ይሎታል

#ቴሌግራም
T.me/ummicharity

#ስልክ ቁጥር

0926688698
0912927557

ለአንድ ቤተሰብ #ሙሉ 2000 ብር
#ግማሽ 1000 ብር
#ሩብ 500

በግብዐት መደገፍ ለምትፈልጉ ባሉበት መጥተን እንቀበላለን ይደውሉልን

#ንግድ ባንክ
1000278180388
ኡሚ የልማት እና የየቲሞች መረዳጃ

"ለበጐነት መስፈርት የለውም"
ኡሚ የየቲሞች የልማት እና መረዳጃ ተቋም

የማህበራዊ ሚዲያ ሊንኮቻችን

INSTAGRAM
[ https://www.instagram.com/ummi_charity/ ]

FACEBOOK
[ https://www.facebook.com/ummicharityinstitute ]

TELEGRAM
[ https://t.me/ummi_charity ]

WHATSAPP
[ https://chat.whatsapp.com/Ba0xGj6ruiKEeqiqdGqAgA ]

YOUTUBE
[ https://youtu.be/Ea-MhtYSy74 ]

Показано 20 последних публикаций.

56

подписчиков
Статистика канала