.♥️"ሰማይ ናት የኔ ሴት"🥰
እኔ ምወዳት ሴት ፀሀይ አደለችም
#ፀሀይ ነሽ ከምላት ደመና ነሽ ብዬ
ይሻላል #ማኩረፏ😊
አለም በሚያሰጭንቅ በዚህ ዘመን ሙቀት
#ማቃጠል ነው ትርፏ🤷♂
እና ለኔ የኔ ቆንጆ
ኮከብ ከደመና
ፀሀይ ከጨረቃ
አትኩራ ምትዳድስ የምታይ አድቅቃ
ሁሉን #ምታስተውል🤗
በፅኑ ልቦና
ጨረቃን ከኮከብ ፀሀይን ከደመና
#የማትለዋወጥ ጊዜዋን ጠብቃ ♥️
አገናዝባ ምትቆም ሁሌም ተጠንቅቃ😘
ቀና ብዬ ሳያት የምታደርግ #ሀሴት
ቦታ ማትቀይር #ሰማይ ናት የኔ ሴት!🤗
አስቱ✍
ሼር ሼር🙌
. LIKE ማንን ገደለ😒😂
.like ሼር አበረታቱን 👇👇
♡ ㅤ ⎙ㅤ ⌲ ✉️
ˡᶦᵏᵉ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ
join us➜@Official_SisPp12
እኔ ምወዳት ሴት ፀሀይ አደለችም
#ፀሀይ ነሽ ከምላት ደመና ነሽ ብዬ
ይሻላል #ማኩረፏ😊
አለም በሚያሰጭንቅ በዚህ ዘመን ሙቀት
#ማቃጠል ነው ትርፏ🤷♂
እና ለኔ የኔ ቆንጆ
ኮከብ ከደመና
ፀሀይ ከጨረቃ
አትኩራ ምትዳድስ የምታይ አድቅቃ
ሁሉን #ምታስተውል🤗
በፅኑ ልቦና
ጨረቃን ከኮከብ ፀሀይን ከደመና
#የማትለዋወጥ ጊዜዋን ጠብቃ ♥️
አገናዝባ ምትቆም ሁሌም ተጠንቅቃ😘
ቀና ብዬ ሳያት የምታደርግ #ሀሴት
ቦታ ማትቀይር #ሰማይ ናት የኔ ሴት!🤗
አስቱ✍
ሼር ሼር🙌
. LIKE ማንን ገደለ😒😂
.like ሼር አበረታቱን 👇👇
♡ ㅤ ⎙ㅤ ⌲ ✉️
ˡᶦᵏᵉ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ
join us➜@Official_SisPp12