.❤️ትወጂኛለሽ!!!🤗
.
.
እኔ እየፈራሁሽ፣ ልቤ እየደፈረሽ
እኔ እየናኩሽ ፣ ልቤ #እያከበረሽ
እኔ እየጠላሁሽ ፣ ልቤ #እያፈቀረሽ
ከራሴ ስጣላ...🤦♂
እኖራለሁ እንጂ ፣ የልቤን ሀቅ ይዤ
አንድም ቀን አልፎልኝ....
ልቤን እንደልቤ ፣ አላውቅም አዝዤ፡፡
አንቺም ልክ እንደኔ...
ልብሽን እንደልብ ፣ ማዘዝ አትችይም
ልብሽ ይወደኛል ፣ #ጠላሁህ ብትይም፡፡
ባትወጂኝም እንኳን...😕
የመጥላትሽ መጠን ፣ የቱን ያህል ቢያክል
አንቺን #አላምንሽም ፣ #ልብሽ ነው ትክክል፡፡
ት፡ወ፡ጂ፡ኛ፡ለ፡ሽ!!!🤗❤️
ግጥም ➣@fiyam_etaya
.
.
እኔ እየፈራሁሽ፣ ልቤ እየደፈረሽ
እኔ እየናኩሽ ፣ ልቤ #እያከበረሽ
እኔ እየጠላሁሽ ፣ ልቤ #እያፈቀረሽ
ከራሴ ስጣላ...🤦♂
እኖራለሁ እንጂ ፣ የልቤን ሀቅ ይዤ
አንድም ቀን አልፎልኝ....
ልቤን እንደልቤ ፣ አላውቅም አዝዤ፡፡
አንቺም ልክ እንደኔ...
ልብሽን እንደልብ ፣ ማዘዝ አትችይም
ልብሽ ይወደኛል ፣ #ጠላሁህ ብትይም፡፡
ባትወጂኝም እንኳን...😕
የመጥላትሽ መጠን ፣ የቱን ያህል ቢያክል
አንቺን #አላምንሽም ፣ #ልብሽ ነው ትክክል፡፡
ት፡ወ፡ጂ፡ኛ፡ለ፡ሽ!!!🤗❤️
ግጥም ➣@fiyam_etaya