..♥️ የናፈከኝ እለት 🥰📝
💌🌹💌
ንፍቅ ያልከኝ እለት🤗
ትገኛለክ ብዬ…
በፍለጋ ጉዞ ምድርን አካልዬ፤
ስማስን በዱሩ፣
ሳስስ በባህሩ…በሜዳ ገደሉ🚶♂
ሲመሽ እየነጋ ሲነጋ ቢመሽም
ያለህበት የለም አንተ አልተገኘክም!😔
አየክ…☹️
እንደ ዘንዶ ስሳብ… እንደጥንቸል ስዘል
እንደ አሞራ ስበር🙄
ልቤ ውስጥ #እንዳለክ ልብ አላልኩም ነበር።🤗
ግጥም ✍️@fiyam_etaya👈
💌🌹💌
ንፍቅ ያልከኝ እለት🤗
ትገኛለክ ብዬ…
በፍለጋ ጉዞ ምድርን አካልዬ፤
ስማስን በዱሩ፣
ሳስስ በባህሩ…በሜዳ ገደሉ🚶♂
ሲመሽ እየነጋ ሲነጋ ቢመሽም
ያለህበት የለም አንተ አልተገኘክም!😔
አየክ…☹️
እንደ ዘንዶ ስሳብ… እንደጥንቸል ስዘል
እንደ አሞራ ስበር🙄
ልቤ ውስጥ #እንዳለክ ልብ አላልኩም ነበር።🤗
ግጥም ✍️@fiyam_etaya👈