Кᴀɪ🅈ᴍᴀƦ Ғᴏᴏ🅃ʙᴀʟʟ FA🄼ILY'S


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: Спорт


🗣🤩ሰላም✌️የКᴀɪ🅈ᴍᴀƦ FA🄼ILY'S ቤተሰቦች።
⚽football news ⚽football Breaking news

💬CommentBar 🥊
FOR ANY PROMOTION & CROSS :👇
@kaiymarjl
Or
@Mryaruki

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
Спорт
Статистика
Фильтр публикаций


ቶተንሀም በአንፊልድ ባደረጓቸው 29 ጨዋታዎች ሊቨርፑልን ማሸነፍ ችለው የነበረው በ 1 ብቻ ነው 🥶


ሊቨርፑል በሚገርም COMEBACK ቶተንሀምን በመጣል ከኒውካስል ዩናይትድ ጋር በዌምብሌይ ስታዲየም ለዋንጫው የሚፋለም ይሆናል 🔥


🏴󐁧󐁢󐁥󐁮󐁧󐁿 የእግሊዝ ካራባዎ ካፕ ግማሽ ፍፃሜ ጨዋታ

               ⏰ ተጠናቀቀ

     ሊቨርፑል 4-0 ቶተንሃም
      ጋክፖ 34'⚽️
      ሳላህ 51'⚽️
    ስዞቦስላይ 75'⚽️
     ቫንዳይክ 80'⚽️

           [Agg 4-1]


አሁን ባርሴሎና ከቫሌንሺያ እያደረጉት ባሉት ጨዋታ ፈራን ቶሬስ በ30 ደቂቃ ሀትሪክ መስራት ችሏል


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
የጋክፖ ጎል⚽️

ሊቨርፑል 1-0 ቶተንሀም [Agg 1-1]


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
ቫን ዳይክ እና ሪቻርልሰን 📷

አሁን እየተከናወነ የለ ጨዋታ ነዉ

ቶተንሀም 0-1 ሊቨርፑል
⚽️ጋክፖ


ዴቪስ 😭😭


OFFICIAL ጋላታሳራይ ማሪዮ ሌሚናን ከዎልቭስ ማስፈረማቸውን ይፋ አድርገዋል ።


አዲሱ ፈራሚ ኬቨን ዳንሶ ለቶተንሃም የመጀመሪያ ጨዋታውን ዛሬ ያደርጋል


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
ካሪም ቤንዜማ ባስቆጠረው የመጨረሻ ደቂቃ ጎል በመታገዝ አል ኢትሃድ አል ታውንን 2-1 በማሸነፍ የሳውዲ ፕሮ ሊግ መሪ ሆኗል ።


ሚኬል አርቴታ ፦

" እኛ በየአመቱ 30 ወይም 40 ጎል የሚያስቆጥርልን አጥቂ የለንም እስከአመቱ መጨረሻ ድረስ ያለአጥቂ መጫወትን መልመድ አለብን ።" ሲል ተናግሯል ።


ሌኒ ዮሮ በአሞሪም ስር ስላለው ልምምድ 🎙

"ልምምዱ በጣም አስፈላጊ ነው። በደንብ ካልሰራክ፣ አሿፊ ከሆንክ፤ አይወድህም፣ ይገልሃል።"


አርቴታ የሊጉ የወሩ ምርጥ አሰልጣኝ በመባል ተመርጧል !


🇧🇷ማርሴሎ በሪያል ማድሪድ ቤት

546 ጨዋታዎች
83 ለጎል የሚሆኑ ኳሶችን አመቻችቶ አቀበለ🎯
38 ግቦችን ከመረብ አሳረፈ⚽️

Magician 🤹

{


አልቫሮ ሞራታ በጋላታሳራይ ቤት ለመጀመሪያ ጊዜ ቋሚ ሆኖ በጀመረበት ጨዋታ ጎል ማስቆጠር ችሏል!🟡🔴


ኢንተር ሚያም ከ13 አመት በታች ቡድን ከአትላንታ Fc ከ13 አመት በታች ቡድን ጨዋታ አከናውነው 12-0 ኢንተር ሚያሚ አሸንፏል ።

ኢንተር ሚያሚ 12-0 ሲያሸንፍ 11 ዱን ጎሎች የሊዮኔል ሚሲ ልጅ የሆነው ቲያጎ ሜሲ ለብቻው ማስቆጠር ችሏል ።


የማርሴሎ ዋንጫ ካቢኔ


ጋዜጠኛ 🎙"ማርከስ ራሽፎርድ "???

ሩበን አሞሪም 🎙" ራሽፎርድ አሁን ያለው ከኡናይ ኤምሪ ጋር ነው ስለዚህ እንደዚህ አይነት ጥያቄዎች ሲኖሩህ ወደ ኤምሪ ጋር ይዘህ ሂድ "።


✨ማርሴሎ በአጠቃላይ ለክለቡ እና ለሀገሩ:

🏟️ 721 ጨዋታዎች
⚽  58  ጎል
🅰 117 አሲስት
🏆 31 ዋንጫዎች

Skillful Brazilian fullback🇧🇷✨

{


🚨 Breaking

ማርሴሎ ጫማ መስቀሉን ይፋ አድርጓል 💔🥹

Показано 20 последних публикаций.