ኢማኑየል አዲባዮር:🗣
"ወደ ማድሪድ የሄድኩ ጊዜ የልምምድ ሰአቱ የሚጀምረው 10:30 ነበር። እኔም እሺ 8:30 ላይ መጥቼ አንደኛ እገባለሁ ብዬ አሰብኩ። ባልኩት ሰአት ሄድኩ እዛ ማንንም አላየሁም ከዛም የሰውነት እንቅስቃሴ ባለሞያውን 'እኔ የመጀመሪያ ነኝ?' ብዬ ጠየኩት። እሱም 'አይ #ክርስቲያኖ እየዋኘ ነው።' አለኝ።"
🔥..!🐐