🔸🔸🔸🔸🔻🔻🔻🔸🔸🔸
❤️ፈ ተ ና❤️
❤️ ክፍል 1️⃣
🔸 አጭር እውነተኛ የፍቅር ታሪክ🌺
ቅድስት እባላለሁ አሳዛኝ የፍቅር ታሪኬን ላጫውታችሁ ወደድኩ እኔ የምኖረው ከእናቴና ከታናናሽ ወንድሞቼ ጋር ነው ታድያ ገና የአስረኛ ክፍል አጠናቅቄ ውጤት ቀርቶብኝ የግል ለመማር
እያቀድኩ ሳለ ጎረቤታችን ኢሳያስ የሚሰራበት የግል ድርጅት ውስጥ ሰአት ተቆጣጣሪ እንደሚፈልጉ ሰማሁ ትምህርት አስጠልቶኝም ስለነበር ስራውን አነጋግሬአቸው ጀመርኩ... ስራ ቦታው የራሱ የሆነ የማይረሳ ትዝታ አለው ፈርኒቸር ቤት ነበር እናም ሰራተኞቹ እርስ በርስ ያላቸው ድጋፍ ያስቀናል ... ይሄኔ
ነበር ልኡልን እዛው ሲሰራ ያየሁት ታድያ ልኡልን ድንገት ላየው እንጨት ሲፈቀፍቅ የሚውል አይመስልም በጣም ያምራል ቀላ ብሎ እረዘም ሲል ትናንሽ አይኖቹ እንደጨረቃ ያበራሉ ፈገግታው ልብ ይሰርቃል ... ይገርማል በዛ እድሜዬ ማፍቀር ቀርቶ ስለፍቅር ማሰብ ከባድ ነበር ይሁንና ለልኡል ፍቅር ይሁን አድናቆት የማላውቀው ስሜት አለኝ ... ግን ልኡል ላይ አይኔ አረፈ ...በስራው ጎበዝና ታታሪ ነው። ታድያ አንድ ቀን ምሳ በልቼ ፀሀይ መሞቅ ጀመርኩ ይሄኔ ልኡልና ጓደኛው እያወሩ መጡ ሁሌም ቢሆን ሳየው ደስ ይለኛል እኔ መቆም ካለብኝ ቦታ እሱን ለማየት እሱ የሚሰራበት ቦታ ድረስ እሄድ ነበር ታድያ ዛሬ ለኔ አዲስና አስደሳች ቀን ነበር ልኡሌ
ከጓደኛው ጋር ሲገባ በአይኑ አወራኝ አላመንኩም በፈገግታ መለስኩለት ... ከዛን ቀን ቡሃላ ከእይኖቻችን ባለፈ የተመጠኑ ቃላቶችን መጠቀም ጀመርን ቀናቶች በሄዱ ቁጥር መግባባታችን
እየጨመረ ሄደ አንድ ቀን ከስራ ስወጣ ብቻዬን ነበር የምሄደው ሁሌም
ከጎረቤታችን ኢሳያስ ጋር ስለምሄድ ብቻዬን መሄዴ ለኔ የመጀመርያ ነበር ብቻዬን የምሄድበት ምክንያት ደግሞ ኢሳያስ ስራ ባለመግባቱ ነበር ... ታድያ ይሄን ያየው ልኡል በደስተኛ ፊት
ልሸኝሽ አለኝ እኔም ምላሼን በፈገግታ አጅቤ በአዎንታ እራሴን ነቀነኩ... ከዛ ቀን ቡሃላ ኢሳያስን እየተደበኩ ልኡል ይሸኘኝ ቀጠለ በጥቂት ቀን ውስጥ ተግባባን ያየ ልኡልን ወደድኩት እሱም ወደደኝ ማንም ማንንም ሳይጠይቅ ፍቅር ተጀመረ አሁን ላይ ሆኜ ሳስበው የብስራት ሙዚቃ....ቃል....በቃል... ሚለው ዘፈን ያኔ ቢኖር እላለው ምክንያቱም አንድ
የሚላት አዝማች አለች ማሀል ላይ
"እንደኔ በሆነ ፍቅሯ እያልኩኝ ልቤን ሳስጨንቅ አረግሽኝ በሀሴት
...................ጥልቅልቅ
ያብሮነት ጥጉ በጊዚያት ካይን አልፎ ልብን ሲላመድ እንዲ ነው ለካ መዋደድ"
ይላል ታድያ ዘፈኑ ለኛ የተዘፈነ እስኪመስለኝ ድረስ አሁን ስሰማው
ያን ህይወት ያስታውሰኛል ... አንድ ቀን ልኡል ሰፈር ድረስ ሸኝቶኝ ልክ ስደርስ ቆመን ማውራት ጀመርን ሰአቱ ሳናስበው መሽቶ ጨለምለም እያለ ነው ሰማዩ በከዋክብት ደምቋል ይሄኔ በሚያማምሩት ከዋክብት ስም ላይከዳኝ ላልከዳው ቃል ተገባባን ለመጀመርያ ግዜ ከንፈሬን ሊስመኝ ተጠጋኝ የዛን ቀን ነበር እንደሚያጨስ ያወኩት ... እውነት ለመናገር ሲጋራ የሚያጨስ ሰው ባጠገቡ ማለፍ እንኳ በጣም ይቀፈኝ ነበር ልኡሌን ግን ሳልፀየፍ ሳምኩት እውነትም ፍቅር ይዞኛል ልኡል በጣም እንደሚወደኝ ያወኩት ማጨስ ማቆም እንዳለበት ስነግረው በሀሳቤ ተስማማ እናም ለአመታት የነከሰውን ሲጋራ ለማቆም 1 አለ ለማቆም ቅድምያ መቀነስ ነበረበት ይሄን ሲያደርግ ደግሞ ከፍተኛ እራስ ምታት ያመዋል ከዛም ስራ ይቀራል ይሄ ደግሞ እኔን ያስከፋኝ ጀምሯል... ስራ ሲቀር አንገናኝም
አጭሰህ ደግሞ ላይህ አልፈልግም እንኳን ልስምህ ብዬዋለው... ልኡሌ ማጨስ ለማቆም ሲጥር በመሀላችን ክፍተት ይፈጠር ጀመር... በዛ መሀል እኔም ስራ አቆምኩኝ ... የኔ ስራ ማቆም ደግሞ ይበልጥ አራራቀን ይሄኔ ልኡል መደወል ቀነሰ እኔ ስደውልለትም አያነሳም በጣም ከፋኝ ይናፍቀኝ ጀመር
ለኔ ብሎ ብዙ አጉል ሱሶችን የተወልኝ ልኡል ዛሬ ራቀኝ እኔም ቀን በቀን ማልቀስ ቀጠልኩ በዚ መልኩ ቀናት ተቆጠሩ እኔም ቢያንስ አይኑን ልየው ብዬ ወደሱ ሰፈር ሄድኩ እዛው አካባቢ የሚቀመጥበትን ስፍራ አውቀው ስለነበር ወደዛ ሄድኩ ስደርስ ግን ያልጠበኩት ነገር ነበር ያየሁት ልኡሌ ከሌላ ሴት ጋር ... የእውነቴን ያበድኩ መሰለኝ እንባዬ እየዘነበ ብቻዬን እያወራሁ ተመለስኩ ወደቤት ግን መግባት አስጠላኝ.......
🔻ክፍል ሁለት ከ3️⃣0️⃣0️⃣Vote💝 በኋላ ይቀጥላል... ቶሎ እንዲቀጥል አንብበው ሲጨርሱ Like💝 ማድረግ አይርሱ።
🔺🔺🔺🔺🔺😀😀😀😀😀
ይ 🀄️ላ🀄️ሉን! 😀
💔 @MELKAM_LBOCH11 💔
💔 @MELKAM_LBOCH11 💔
➖የዩቲዩ ገፃችን➖
https://youtube.com/@afrotube333?si=oyndXkKAGYE_Egfh