🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹
ልብ አንጠልጣይ የ ፍቅር ታሪክ በመልካም ልቦች የ ቴሌግራም ቻናል ተዘጋጅቶ የቀረበ💟
⭐️ክፍል 🟰2️⃣7️⃣
ሰኔ 17 ነበር ወደቤታችን የገባነው።
ቤታችን ስንገባ እቃ ጭነን ስንሄድ ቢያንስ ምግብ እንኳን ሰርተው ይጠብቁናል ብዬ ጠብቄ ነበር እሷ ግን ቤት እንኳን አልነበረችም።
ብቻ ቤታችን ገባን ልባችን ትንሽ አረፍ አለ መጀመሪያ ሰሞን እህቶቼም መተው ሰላም አሉን የእህቶቼ ልጆችም እኛውጋ ነበር ሚውሉት እንጀራ ምንጋግረው እናቴጋ ሆነ ባለቤቴ በየቀኑ ቡና ስኳር ሰንደል እንደሰጣች ነበር።
ልጆቼ ከዛ ሁሉ ጫጫታ ወጥተው እዚህ በቋንቋ እንኳን መግባባት ከማይችሉት ሰውጋ ሲቀላቀሉ ውሏቸው በሙሉ እቤት ውስጥ ታፍኖ መዋል ሆነ እርስ በራሳቸው ተሳስቀው ተላፍተው እራሳቸው ድብቅቆሽ ተጫውተው በቃ እርስ በርስ ጓደኛ ሆኖ ቤት ውስጥ ስፌት መስፋት ዳንቴል መስራት ተማሩ።
እኛ ቤታችን ከገባን ብዙም ሳንቆይ እናቴ መቀየር ጀመረች እኛ ኩሽና ስላልነበረን ነው እሷጋ በእንጨት ምንጋግረው ቀስ በቀስ ግን ለመጋገር ስናስብም ቀድማ እንደትልቅ ቁም ነገር መቁጠር ከመሬት እየተነሳች ማኩረፍ ቡና አፍልታ ሳትጠራን መጠጣት ጀመረች።
እኔ እሷ ልጆቼን ፊት እንዳትነሳብኝ እያልኩ አንዴ እንጨት እፈልጥላታለሁ አንዴ ውሀ ቀዳላታለሁ በቃ እንደሰራተኛ እየታዘዝኩላት ማታ ማታ ልጆቼን ቤት እየተወኩ እሷን ለማጫወት እሷጋ ቁጭ እያልኩ ባመሽም እሷ ጭራሽ ፀባይዋ ሊገባኝ አልቻለም።
ጭራሽ እንጀራ ለመጋገር አብሲት ስንጥል ካየች በሯን ቁልፍልፍ እያደረገች ልጆቿጋ ሄዳ አምሽታ ትመጣለች።
እኛ ምናቀው ጎረቤት ዘመድ ሳይኖረን እሷም እንደባዳ ስታየን ልጆቼ መከፋት ባለቤቴ መፀፀት ጀመረች።
ከአዲስ አበባ የልጆቼን መልቀቂያ ወስደን ለማስመዝገብ ስናስብ መስከረም ላይ ነው ምዝገባው አሁን አደለም አለችን እናቴ።
አስከመስከረም ቁጭ አልንና መስከረም ላይ ለማስመዝገብ ወደትምህርት ቤት ስኔድ ምዘገባው አልቋል በዛ ላይ ያማረኛ ትምህርት የለም ተባልንና በቃ ድንጋጤያችን ልክ አልነበረውም ይሄን ሁላ ነገር እያወቀች ለምን እንዳልነገረችን ማሰብ በራሱ የማይታሰብ ሆነብን ።
ወደ አዲስ አበባ ተመለስንና የበፊቱ ትምህርት ቤታቸው ውስጥ ለማስመዝገብ ሞከርን አንዴ መልቀቂያ ስለወሰድንና ጊዜው በጣም ስለሄደ አይቻልም ተባልን እናቴ የኔን ህይወት ያበላሸችው አንሷት የልጆቼንም ደገመችው ብዬ በጣም አለቀስኩ ።
በቃ አንድ አመት ትምህርታችንን አቋረጥን ብለው በጣም አዘኑ ባለቤቴም ተከፋች እኔ ምን ይዋጠኝ በቃ ጨነቀኝ።
ባጋጣሚ ኮብልስቶን እየሰራሁ የማቀው አንድ ሰውዬጋ ደውዬ የተፈጠረውን ስነግረው እሱ ሚኖርበት አካባቢ አዲስ የተከፈተ ገና አጥርም ምንም ያልተሰራለት ትምህርት ቤት እንዳለና እዛ እንቢ እንደማይሉን ነገረኝ ከደብረ ዘይት ተነስቼ ቦሌቡልቡላ ሄድኩ ትምህርትቤቱጋ ሄጄ አናገርኳቸው እሺ እኛ ገና ትምህርት ቤቱን እያስተዋወቅን ስለሆነ እንቀበላችኋለን አሉንና ወደ ቦሌ ቡልቡላ ልጆቻችን ይዘን ወደተከራየናት ትንሽ ቤት ገባን ያሁላ ሲፈጠር እናቴ ላፏ አንድ ቃል እንኳን ምን ገጠማችሁ ወዴት ነው ምቴዱት አላለችንም ነበር ጭካኔዋ ከምንም በላይ አስገረመኝ።
ቀስ በቀስ ቤት ኪራይ ለልጆች ወጪ ሲባል ብራችን እየተጠናቀቀች መጣች እኔም ባለቤቴም ስራ ስለሌን ተጨነቅን ስራ ብንፈልግ ብንፈልግ አጣን ኮብልስቶን ስራም ቆሞ ስለነበር ምን እንደምንሰራ ግራ ገባን።
እኔ ቤቱንም ለማየት ስራ ካገኘሁም ለመፈለግ ወደደብረዘይት ሄድኩ ።
አበባ ፋብሪካ ሚባል በ450 ብር ደሞዝ ተቀጠርኩ ግን ለልጆቼ ትምህርት የተከራየነው ቤት እራሱ ኪራዩ 350 ብር ነበር ።
🔻ክፍል ሀያ ስምንት ነገ ማታ3️⃣🟰3️⃣0️⃣ ይቀጥላል... ቶሎ እንዲቀጥል አንብበው ሲጨርሱ Like💝 ማድረግ አይርሱ።
🔺🔺🔺🔺🔺😀😀😀😀😀
ይ 🀄️ላ🀄️ሉን! 😀
💔 @MELKAM_LBOCH13 💔
💔 @MELKAM_LBOCH13 💔
➖የዩቲዩ ገፃችን➖
https://www.youtu@Kezerareaction33' rel='nofollow'>be.com/@Kezerareaction333
@Kezerareaction33' rel='nofollow'>https://www.youtube.com/@Kezerareaction33
💗 ጥቁር ልብ 💗