🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹
ልብ አንጠልጣይ የ ፍቅር ታሪክ በመልካም ልቦች የ ቴሌግራም ቻናል ተዘጋጅቶ የቀረበ💟
⭐️ክፍል 🟰3️⃣4️⃣
🔸የመጨረሻው ክፍል🔺
ዝም ዝም ዝም ተባባልን ትንሽ ቆየና አንዳንዴ አንቺ ከለፋሽለት ዋጋ ከከፈልሽለት ፍቅር ይልቅ እጣ ፈንታሽ በልጦ ይገኛል እጣ ፈንታ ሚባለው ነገር ለካ እውነት ነው አይገርምሽም ያን ያህል ቀን ካንቺጋ ስናድር አላረገዝሽም መከላከያም አልተጠቀምሽም አንድ ቀን ከቃልጋ አደርኩ ለዛውም በስተት እሷ ግን አረገዘች በዛ አሰረችኝ እናቴን መስመር ባታስዢልኝ ባታግዣትና አሪፍ ሁኔታ ላይ ሆና ባጠብቀኝ ኖሮ እራሴን ሳላስተዳድር ለሷም ሸክም እሆንባት ነበር አሁን ግን ቢያንስ ለልጄ መኖር አያቅተኝምአለ።
አንቸ ባበጀሽው ባስተካከልሽው መንገድ ላይ እኔ ከሚስቴና ከልጄጋ ልጓዝበት ነው።
አንዳንድ ስተቶች አንዴ ከሆኑ ቡሀላ መስተካከያ የላቸውም ከረፈደ እረፈደ ነው።
አብሮ የኖረን ሰው መሸኘት ባንድ ቀን ያውም ባንድ ጀንበር
ማጣትን የሚያህል ለሰው ልጅ
ምን አለ የሚከብድ ነገር
የሚለውን ዘፈን አዳመጥሽው ታቂያለሽ ብሎ ተነስቶ ጥሎኝ ሄደ።
.
.
.
.
ዛሬ ከሶስት አመት ቡሀላ መኪናዬ ውስጥ ቁጭ ብዬ ባሌን (ዴቭን)እየጠበኩ እዩና ቃል ከግራና ከቀኝ ልጃቸውን ይዘው ከሱፐርማርኬት ሲወጡ አየኋቸውና የመጀመሪያ ፍቅር ጠባሳ ነው ልተውህ ልርሳህ ብትይው አይረሳም ልብሽ ላይ ተጣብቆ ይቀራል ያለኝንና ለሶስት አመታት ከልቤ ያደረኩትን ፍልሚያ ከእውነት መሆኑን አስታውሼ ብቻዬን ፈገግ አልኩ ።።።
ተ
ፈ
ፀ
መ
(ኤልዳና በእውነተኛ ታሪክ ላይ የተመሰረተ ልብ አንጠልጣይ ታሪክ ነው።
አንዳንዴ ትክክለኛ ህይወታችን የአማረኛ ፊልም ይመስል ሁሌም የተዋበ መጨረሻ የለውም አንዳንዴ ከህይወትጋ እንድንታገል ሚያስገዱድን ብዙ ሁኔታዎች አሉ ።
ከአቅም በላይ ማፍቀር ብቻውን አብሮ ለመኖር በቂ አደለም✍️✍️ማኔ)
🟫ፀሀፊ ✍️ ማኔ
አንብበው ሲጨርሱ Like💝 ማድረግ አይርሱ።
🔺🔺🔺🔺🔺😀😀😀😀😀
ይ 🀄️ላ🀄️ሉን! 😀
💔 @MELKAM_LBOCH13 💔
💔 @MELKAM_LBOCH13 💔
➖የዩቲዩ ገፃችን➖
https://www.youtube.com/@Kezerareaction333

💗 ኤልዳና 💗