አንዳንዴ የሚያዳምጥህ ታጣለህ፤ ከጎንህ ሁኖ
«ምን ሆንክብኝ» ብሎ ውስጥህን የሚያበረታህ
ወዳጅ ትፈልግና ሳታገኝ ስትቀር ታዝናለህ። ግን
ምን እንደሆንክ ሳታሳውቅ ደስተኛ መስለህ ትወጣለህ።
አንተ እኮ ጠንካራ ነህ! እንቺም እህቴ
«ምን ሆንክብኝ» ብሎ ውስጥህን የሚያበረታህ
ወዳጅ ትፈልግና ሳታገኝ ስትቀር ታዝናለህ። ግን
ምን እንደሆንክ ሳታሳውቅ ደስተኛ መስለህ ትወጣለህ።
አንተ እኮ ጠንካራ ነህ! እንቺም እህቴ