የወደድኳት ፍቅር ስለምታቅ ነው ። አናዳኝ ፊቴ ሲለዋወጥ ስጮኽባት ስቆጣት ሁኔታዋ የመፍራት እና የማዘን ድብልቅ ነው ።
አስተቃቀፌን አይታ ድምፄን ሰምታ አሳሳሜን ለክታ ናፈኩክ አይደል ትለኛለች ። ለናፍቆቴ ቦታ አላት ።ናፍቆቴን ራሱ ትወድልኛለች ።
ዝናብ አትወድም ፣ ፀሃይ ያማራታል ጫማዋ በጭቃ ሲጨቀይ ታማራለች ። ዝናብ ሆነ ፀሃይ ወደ እኔ ላለመምጣት ሰበብ አይሆናትም ። እማትወደው መንገድ እኔ ጋ ከሆነ ደስ እያላት ዘለል ዘለል እያለች ትመጣለች ።
እማትወደውን ነገር ለኔ ሲሆን እንደምትጠላው የሚታወቃት አይመስለኝም ። ብዙ ነገር ግድ አይሰጣትም የኔ ፂም ማደግ ግን ግድ ይሰጣታል ። ከደበረኝ ካዘንኩ ሁኔታዬን ችላ አትለውም ።
የማታቃት ሴት ስትደውል ፈገግ ብላ ማናት ማናት ትላለች አይኗ ላይ ግን ጥንጥ ቅናት ይታያል ።
አናድጃት ልትጣላኝ ፈልጋ እጄ ላይ ስራ ካለ ካዘንኩ ኩርፊያዋን እና ፀቧን ታሳድርልኛለች ። ስለማመጣት ድርቅ አትልብኝም ሸብረክ ትላለች ።
መውደድም መወደድም ትችላለች ❤