ሦስት ነገሮችን ጠብቅ!
👉🏽ሀገር - እናት- ዓይን
ለሦስት ነገሮች ተዘጋጅ!
👉🏽ለኃላፊነት - ለእውቀት - ለትዳር
ሦስት ነገሮችን አክብር!
👉🏽ቃልኪዳን - ጓደኛ - ትዳር
ሦስት ነገሮችን ተቆጣጠር!
👉🏽ምላስህን - ቁጣህን - ስሜትህን
ሦስት ነገሮችን አድንቅ!
👉🏽ውበት - ሕይወት - ተፈጥሮን
ሦስት ነገር ጥላ!
👉🏽ሀሜት - ቅናት - ተንኮል
ይሠመርበት👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽
ሦስት ነገሮች ያስፈልጉሃል!
እምነት - ተስፋ - ፍቅር
👉🏽ሀገር - እናት- ዓይን
ለሦስት ነገሮች ተዘጋጅ!
👉🏽ለኃላፊነት - ለእውቀት - ለትዳር
ሦስት ነገሮችን አክብር!
👉🏽ቃልኪዳን - ጓደኛ - ትዳር
ሦስት ነገሮችን ተቆጣጠር!
👉🏽ምላስህን - ቁጣህን - ስሜትህን
ሦስት ነገሮችን አድንቅ!
👉🏽ውበት - ሕይወት - ተፈጥሮን
ሦስት ነገር ጥላ!
👉🏽ሀሜት - ቅናት - ተንኮል
ይሠመርበት👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽
ሦስት ነገሮች ያስፈልጉሃል!
እምነት - ተስፋ - ፍቅር