Репост из: Exit Exam Support Network
#ExitExam
#Advise
@ExitExamPrep
🤝ስለ መውጫ ፈተና (Exit Exam) ካለን ልምድ እናካፍላችሁ
ነገ ሰኞ ጥር 26/2017 ዓ/ም ጀምሮ ስለሚሰጠው መውጫ ፈተና ካለን ልምድ እናካፍላችሁ።
አብዛኞቹ ተማሪዎች መውጫ ፈተናን የሚወድቁት በቂ ዝግጅት ባለማድረጋቸው ብቻ አይደለም። በፈተና ወቅት ማድረግ ያለባቸውን ባለማድረጋቸው፣ እራሳቸውን አላስፈላጊ ጭንቀት ውስጥ በመክታቸውና ሰአታቸውን በአግባቡ ባለመጠቀማቸው ጭምር ነው። ስለዚህ የሚከተሉት ነጥቦች የመውጫ ፈተናን ለማለፍ ጠቃሚ ናቸውና አንብቧቸው። ይህንንም በሁለት ክፍል ከፋፍለን አቅርበንላችኋል።
ይሄንን መረጃው Exit ለሚፈተኑ ጓደኞቻችሁ (Department Telegram Group ላይ) Forward አድርጉላቸው!
ለወቅታዊ መረጃ ይቀላቀሉን
👉ቴሌግራም ቻናላችን: @ExitExamPrep
👉ቴሌግራም ግሩፓችን: @ExitExamSquad