Репост из: GAT (Graduate Admission Test) Exam
#NGAT
#Update
👉ሀገር አቀፍ የድኅረ-ምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና (NGAT) በቀጣይ ወር ይሰጣል።
የ2017 ትምህርት ዘመን አጋማሽ ዓመት የ NGAT ፈተና ከጥር 7-9/2017 ዓ.ም ይሰጣል።
በመላ ሀገሪቱ በሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች ለሚሰጠው ፈተና ለመመዝገብ👇
https://ngat.ethernet.edu.et/login
አሁን ላይ ምዝገባው አልተጀመረም። ምዝገባው እንደጀመረ በዚሁ ቻናላችን ስለምናሳውቅ ተከታተሉን።
ለወቅታዊ መረጃ ይቀላቀሉን
👉ቴሌግራም ቻናላችን: @GATExams
👉ቴሌግራም ግሩፓችን: @GATSquad