Репост из: GAT (Graduate Admission Test) Exam
#Update‼️
#ExitExam_result
ውጤታችሁን ተመልከቱ‼️
በ2017 ዓ.ም አጋማሽ አመት የመውጫ ፈተና (#Exit_Exam) የወሰዱ ተማሪዎች ውጤት ይፋ ሆኗል።
ተከታዩን ሊንክ በመጠቀም የራሳችሁን #username በማስገባት ውጤታችሁን መመልከት ትችላላችሁ። 👇👇
https://result.ethernet.edu.et/
መልካም ውጤት!!
ይሄንን መረጃ Exit ለተፈተኑ ጓደኞቻችሁ (Department Telegram Group ላይ) Forward አድርጉላቸው!
ለወቅታዊ መረጃ ይቀላቀሉን
👉ቴሌግራም ቻናላችን: @ExitExamPrep
👉ቴሌግራም ግሩፓችን: @ExitExamSquad